ልምድ ያላቸው አስጠኚዎችን ትፈልጋላችሁ?

ከልጄን አደራ አስጠኚ አገናኚ ድርጅት ብቁ እና የተመረጡ አስጠኚዎችን በፍጥነት ያገኛሉ::

በታማኝነት፣ በብቃት እና በተጠያቂነት ልጅዎን በአደራ የሚያስተማሩ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመረቁ እና በሙያቸው ብቁነት ያላቸው አስጠኚዎችን ለልጆችና ለተማሪዎች እንመድባለን።


our

services

1. ቤት–ለ–ቤት የማስጠናት አገልግሎት

ልጄን አደራ አስጠኚ አገናኚ ድርጅት በተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች የተመረቁ እና ልምድ ያላቸው መምህራንን በቀጥታ ወደ ቤትዎ ይልካል ። ልጆች በትኩረት እንዲማሩ ያግዛል እና የትምህርት ውጤታቸውን በተግባር ያሻሽላል።

2.(Online) የማስጠናት አገልግሎት

በ(Online) ማጥናት ለሚፈልጉ ተማሪዎች በZoom፣ Google Meet እና በሌሎች ቴክኖሎጂዎች የሚሰጥ ዘመናዊ የአስጠኚ አገልግሎት ነው። ተማሪዎች ከየትም ቦታ በቀላሉ መማር ይችላሉ።

3. የፈተና ዝግጅት እና የውጤት ማሻሻያ

ለብሔራዊ ፈተና፣ ለዩንቨርሲቲ መግቢያ እና ለክፍል ፈተናዎች ለማዘጋጀት የተለየ የማስተማር እቅድ እናዘጋጃለን። የደከሙበትን የትምህርት አይነቶች በመለየት ተማሪዎችን ወደ ከፍተኛ ውጤት እንመራለን።

4. አስጠኚ መቅጠር እና ማገናኘት (For Tutors)

5.የስራ ማስታወቂያ አገልግሎት

ድርጅቶች ለሚፈልጉት ታማኝነት ያለው የማስታወቂያ አገልግሎት እንሰጣለን። መልዕክታችሁ በትክክል ወደ ተጠቃሚው እንዲደርስ እንረዳለን።


ልጄን አደራ አስጠኚ አገናኚ ድርጅት

በ2015 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን፣ በተለያዩ የዲግሪ እና የማስተርስ ምሩቃን የሚመራ የትምህርት እና የሙያ አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ነው። ድርጅታችን በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ወላጆች፣ ተማሪዎች፣ አስጠኚዎች እና የድርጅታችን ሰራተኞች በጋራ በመተባበር የዘመናዊ የትምህርት አቀራረብን በመረዳት የተሻለ ውጤት ለማምጣት እየሰሩ ይገኛሉ። ዛሬ ላይ ተማሪዎችን በማጠናከር፣ የነገ ፋኖሳቸውን እንዲያበሩ እንረዳለን። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ዋና ትኩረት ያደረጉት፣ ልምድ ያላቸው፣ የሰለጠኑ እና ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመረቁ መምህራንን ለአስጠኚ የሚፈልጉ ተማሪዎች በቤት-ለ-ቤት ወይም (Online) እንዲያገኙ ማድረግ ነው። ከአስጠኚ አገልግሎት በተጨማሪ፣ በድርጅታችን ስር በተለያዩ የሙያ መስኮች የተማሩ እና ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ስለሚገኙ፣ በማንኛውም የሙያ መስክ ሰራተኛ ሲፈልጉ እኛን ማነጋገር ይችላሉ። ከእኛ ጋር ብዙ የተለያዩ ባለሙያዎች ይገኛሉ። በተጨማሪም፣ ትምህርትን መሠረት ያደረጉ ማስታወቂያዎችን እና የትምህርት ግንዛቤ የሚያጎሉ የሚዲያ ይዘቶችን እንዘጋጃለን።

ተጨማሪ መረጃዎችን ይመልከቱ
Founder Dehninet Hulgizey

Founder

Dehninet Hulgizey

Biomedical Engineer · Entrepreneur

ልጄን አደራን የጀመርኩት ፣ ወላጆች ታማኝ እና ብቁ አስጠኚ ማግኘት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ በቅርብ ስለማየው ነው። ብዙ ጊዜ የትምህርት ችግር ከእውቀት እጥረት ሳይሆን፣ ከትክክለኛ መመሪያ እና ከታማኝ አስጠኚ እጥረት እንደሚመጣ ተገነዘብኩ፡፡

Read more →

የወላጆች ምስክርነት

Parents' Testimonials


የአስጠኚዎች ምስክርነት

Tutors' Testimonials


ከልጄን አደራ አስጠኚ አገናኝ ድርጅት

ጋር መስራት ለምን ይጠቅማል?

ux-driven

ታማኝ እና ሙሉ ብቃት ያላቸው አስጠኚዎች ያገኛሉ

ታማኝነት፣ ብቃት እና ተጠያቂነት ያላቸዉን ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመረቁ እና በሙያቸው ብቁነት ያላቸው አስጠኚዎችን ያገኛሉ፡፡

developing-image

ለልዩ ፈተናዎች ዝግጅት

ለብሔራዊ፣ ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና ለክፍል ፈተናዎች ተማሪዎቻች በቀላሉ እንዲዘጋጁ እናደርጋለን።

proven-image

በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እንገኛለን

ቤት–ለ–ቤት እና Online አገልግሎት በሁሉም የአዲስ አበባ ክፍለ ከተሞች እንገኛለን፡፡

security-image

ከፍተኛ ጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ

ምርጥ አስጠኚዎችን ተመጣጣኝ ዋጋ ከእኛ ያገኛሉ።

code-review-image

የስራ ማስታወቂያዎች

በተለያዩ የሙያ መስኮች የስራ ማስታወቂያዎች እናወጣለን።

quality-image

ከወላጆች ጋር ግልጽ ግንኙነት

ምን እየተማረ እንዳለ፣ የት እንደደረሰ ፡ ግልጽ ዉይይት ከወላጆች ጋር ይደረጋል ።


አጋር ትምህርት ቤቶች

ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ስኩል

ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ስኩል

ካምብሪጅ

ካምብሪጅ

ዳያሞንድ ስኩል

ዳያሞንድ ስኩል

ኢንዲያን ኢንተርናሽናል ስኩል

ኢንዲያን ኢንተርናሽናል ስኩል

ብሪቲሽ ኢንተርናሽናል ስኩል

ብሪቲሽ ኢንተርናሽናል ስኩል

ሳፋሪ

ሳፋሪ

ራዲካል ስኩል

ራዲካል ስኩል

ናዛሬት ስኩል

ናዛሬት ስኩል

ሳንድፎርድ ኢንተርናሽናል ስኩል

ሳንድፎርድ ኢንተርናሽናል ስኩል

ቅዱስ ዮሴፍ ስኩል

ቅዱስ ዮሴፍ ስኩል


የልጄን አደራ አስጠኚ አገናኝ ድርጅት

የአሰራር ሂደት

#1

መመዝገብ (Register)

ወላጆች፣ ተማሪዎች ወይም አስጠኚዎች በgoogle form ፡ Telegram ወይም በስልክ እንመዘግባለን፡፡

#2

ፍላጎት እና ደረጃ መለየት (Assess Needs & Level)

የተማሪውን ዕድሜ፣ የትምህርት ደረጃ፣ የመማሪያ ፍላጎትና መንገድ (ቤት ለቤት ወይም Online) በጥልቅ እንመርመራለን።

#3

ተመጣጣኝ አስጠኚ መምረጥ (Select the Right Tutor)

በትምህርት ደረጃና በፍላጎት መሠረት የተረጋገጠ እና ታማኝ ልምድ ያለው አስጠኚ እንመርጣለን።

#4

የትምህርት እቅድ ማዘጋጀት (Create a Personalized Learning Plan)

ለተማሪው ብቻ የተስማማ የመማሪያ እቅድ እንዘጋጃለን፣ ይህም የደከሙበትን የትምህርት አይነቶች ለማሻሻልና ጠንካራ የሆኑባቸዉን የትምህርት አይነቶች ለማበረታታት ይረዳል።

#5

ትምህርት መጀመር እና ክትትል (Start & Monitor Progress)

ትምህርቱ በተስማሚ ጊዜ ይጀምራል፣ እኛም በቀጥታ ሂደቱን እንከታተላለን፣ ከወላጆች ጋር ተደጋጋሚ ግንኙነት እናደርጋለን።

#6

ግምገማ እና ቀጣይ ማሻሻያ (Evaluate & Adjust)

የተማሪውን ውጤት እንገምግማለን፣ ካስፈለገ አስጠኚ እንቀይራለን ወይም እቅድ ማሻሻያ እናደርጋለን።

በልጄን አደራ ድርጅት ስራ ለማግኘት ወይም ለልጆችዎ አስጠኚ ከፈለጉ አሁንኑ ይመዝገቡ ።

Contact us

አገልግሎት የምንሰጥባቸው የአዲስ አበባ ክፍለ-ከተሞች

260+
አራዳ
210+
አዲስ ከተማ
190+
ልደታ
230+
ክርኮስ
150+
ጉለሌ
180+
የካ
300+
ቦሌ
160+
ንፋስ ስልክ ላፍቶ
140+
ኮልፌ ቀራኒዮ
180+
አቃኪ ቃሊቲ
84+
ቦሌ
67+
ሰሚት
73+
አያት
59+
ኮተቤ
55+
አራት ኪሎ
62+
ስድስት ኪሎ
60+
ሳርቤት
71+
መገናኛ
69+
ፒያሳ
63+
ሲ.ኤም.ሲ.
52+
ጀሞ
51+
ለቡ
64+
ገርጂ
58+
22 ማዞሪያ
56+
ጉርድ ሾላ
61+
ሀያ ሁለት
70+
መክሲኮ
57+
ካዛንቺስ
53+
ጎፋ
54+
ጀግና ማዕከል
50+
ኦልድ ኤርፖርት
65+
ቦሌ ራዋንዳ
60+
ቦሌ ሚካኤል
10–19
20–29
30+
ጠቅላላ ተሳትፎ (ክፍለ ከተሞች)፡ +2000
ክፍለ ከተሞች፡ 10
ቦታዎች፡ 23 | +1414

የቦታ ዝርዝር (20+)

ቦሌ
84+
ሰሚት
67+
አያት
73+
ኮተቤ
59+
አራት ኪሎ
55+
ስድስት ኪሎ
62+
ሳርቤት
60+
መገናኛ
71+
ፒያሳ
69+
ሲ.ኤም.ሲ.
63+
ጀሞ
52+
ለቡ
51+
ገርጂ
64+
22 ማዞሪያ
58+
ጉርድ ሾላ
56+
ሀያ ሁለት
61+
መክሲኮ
70+
ካዛንቺስ
57+
ጎፋ
53+
ጀግና ማዕከል
54+
ኦልድ ኤርፖርት
50+
ቦሌ ራዋንዳ
65+
ቦሌ ሚካኤል
60+